Multi-functional Baby Dining and Reclining Chair

18,000 ETB
ብዛት · Quantity
1
  • እቃውን ሲረከቡ ብቻ ይክፈሉ
  • በአዲስ አበባ ፈጣን ዴሊቨሪ
  • ከአዲስ አበባ ውጪ በመላክ እናደርሳለን

ስለዚህ ምርት · Description

ይህ ለህፃናት የተዘጋጀ ሁለገብ ወንበር እንደ ፍላጎትዎ መቀያየር የሚችል። ህፃኑን ለማስቀመጥ እና ለመመገብ የሚረዳ የመመገቢያ ወንበር ከመሆኑም በላይ፣ አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ወደ ተጋዳሚ (Lying chair) ሞድ በመቀየር ህፃኑ በውስጡ ምቹ እረፍት እንዲወስድ ማድረግ ይቻላል። ለልጅዎ እድገት የሚመጥን እና ተንቀሳቃሽ በመሆኑ በቤት ውስጥ ለመጠቀም በጣም ምቹ ነው።

ዝርዝር መረጃ · Specifications

ለ · For
ሁለቱም
ተጨማሪ ምርቶችን ይመልከቱ
Continue shopping or return to the home page.
1