ትይሹ ሳይዝ 19Pcs ኪችን ቢላዎች
3,500 ETB
ብዛት · Quantity
1
- እቃውን ሲረከቡ ብቻ ይክፈሉ
- በአዲስ አበባ ፈጣን ዴሊቨሪ
- ከአዲስ አበባ ውጪ በመላክ እናደርሳለን
ስለዚህ ምርት · Description
ይህ በኩሽና ውስጥ የሚያስፈልጉ የተለያዩ መጠኖች ያሏቸው ሹል ቢላዎች፣ መቁረጫ ሰሌዳ (Cutting Board)፣ መቀስ እና የሲሊኮን ማብሰያ ዕቃዎችን (ሾርባ ማንኪያ፣ ስፓቱላ፣ መወርወሪያ የመሳሰሉትን) በአንድ ላይ የያዘ ውብ እና ዘመናዊ ስብስብ ነው በዕቃ መያዣ (Holder) የተደራጀ ለኩሽናዎ ድምቀት የሚሰጥ ጥራት ያለው ዕቃ ነው።
ዝርዝር መረጃ · Specifications
- ለ · For
- ሁለቱም
ተጨማሪ ምርቶችን ይመልከቱ
Continue shopping or return to the home page.
