1/3

2-in-1 Baby Tricycle Stroller with Canopy

13,000 ETB
ብዛት · Quantity
1
  • እቃውን ሲረከቡ ብቻ ይክፈሉ
  • በአዲስ አበባ ፈጣን ዴሊቨሪ
  • ከአዲስ አበባ ውጪ በመላክ እናደርሳለን

ስለዚህ ምርት · Description

ይህ ምርት በባህሪው ሁለገብ ሲሆን፣ ህጻናት ገና በትንሽነታቸው ወላጆች በስተጀርባ ባለው እጀታ እየገፉ እንደ ጋሪ (Stroller) ሊጠቀሙበት ይችላሉ። ልጆቹ እያደጉ ሲሄዱና በራሳቸው መንዳት ሲችሉ ደግሞ የኋላውን መግፊያ እጀታ እና የላይኛውን ጥላ በማንሳት ሙሉ በሙሉ ወደ ባለሶስት እግር ብስክሌትነት (Tricycle) ይቀየራል። የራሱ የሆነ የፀሐይ መከላከያ ጥላ (Canopy) እና ከበስተጀርባ ዕቃ መጫኛ ቅርጫት አለው።

ዝርዝር መረጃ · Specifications

ለ · For
ሁለቱም
ተጨማሪ ምርቶችን ይመልከቱ
Continue shopping or return to the home page.
1