1/3

3-Layer Portable Baby Formula & Milk Powder Dispenser (Bear Design)

650 ETB
ብዛት · Quantity
1
  • እቃውን ሲረከቡ ብቻ ይክፈሉ
  • በአዲስ አበባ ፈጣን ዴሊቨሪ
  • ከአዲስ አበባ ውጪ በመላክ እናደርሳለን

ስለዚህ ምርት · Description

ለሕፃናት የዱቄት ወተት፣ ሴሬላክ ወይም መክሰስ የሚሆን ባለ 3 ተነጣጣይ ክፍሎች ያሉት ምቹ መያዣ ነው። እያንዳንዱ ክፍል የራሱ የሆነ የጎን መክፈቻና ማፍሰሻ ያለው በመሆኑ ወተት በሚዘጋጅበት ጊዜ ሳይደፋ በቀላሉ ወደ ጡጦ ለመገልበጥ ያመቻል። ይዞ ለመንቀሳቀስና ለጉዞ እጅግ ተስማሚ የሆነ፣ ማራኪ የድብ ቅርጽና የላይኛው መያዣ ገመድ ያለው ምርት ነው።

ዝርዝር መረጃ · Specifications

ለ · For
ሁለቱም
ተጨማሪ ምርቶችን ይመልከቱ
Continue shopping or return to the home page.
1