1/3

Mastela 4-in-1 Deluxe Multi-Functional Bassinet & Swing

17,500 ETB
ብዛት · Quantity
1
  • እቃውን ሲረከቡ ብቻ ይክፈሉ
  • በአዲስ አበባ ፈጣን ዴሊቨሪ
  • ከአዲስ አበባ ውጪ በመላክ እናደርሳለን

ስለዚህ ምርት · Description

ይህ የ "Mastela" 4 በ 1 የቅንጦት ማወዝወዣ ወንበር፣ አራስ ሕፃናት ከተወለዱበት ጊዜ ጀምሮ እስከ 15 ኪሎ ግራም (Up to 15KG) ክብደት ድረስ በደህንነት እንዲያርፉበትና እንዲጫወቱበት ተደርጎ የተሠራ ነው። እቃው 4 የተለያዩ ጥቅሞችን በአንድ ላይ ያቀፈ ሲሆን፤ ወደ ጎን እና ወደ ጎን የመወዝወዝ (Side-to-side movement) ባህሪ አለው። ​ለጉዞ ወይም ለቤት ማከማቻ እንዲያመች በቀላሉ የሚታጠፍ (Easy-fold) ከመሆኑም በላይ፣ ህጻናት ምግብ በሚመገቡበት ወይም በሚጫወቱበት ጊዜ የሚቀጠል የራሱ ትሪ (Adding tray) አለው። የህጻኑን እንቅልፍ የሚጋርዱ ተንጠልጣይ አሻንጉሊቶች እና ከፀሐይ/ከብርሃን የሚከላከል ጥላ (Canopy) አብሮት ይገኛል።

ዝርዝር መረጃ · Specifications

ለ · For
ሁለቱም
ተጨማሪ ምርቶችን ይመልከቱ
Continue shopping or return to the home page.
1