Special Base for Refrigerator
4,300 ETB
ብዛት · Quantity
1
- እቃውን ሲረከቡ ብቻ ይክፈሉ
- በአዲስ አበባ ፈጣን ዴሊቨሪ
- ከአዲስ አበባ ውጪ በመላክ እናደርሳለን
ስለዚህ ምርት · Description
📣 Special Base for Refrigerator ✔️ከጠንካራ አልሙኒየም የተሰራ 📌 ከ 40cm× 40cm እስከ 60cm*60cm ድረስ መስፋት የሚችል ✔️ እስከ 200ኪግ የሚሸከም ✔️ ጎማ ስላለው ከቦታ ቦታ በቀላሉ ያንቀሳቅሱታል ✔️እንዳይንቀሳቀስ ሁሉም ጎማዎች መቆለፊያ አላቸው ✔️ በቀላሉ የሚገጣጠም ✔️ ለፍሪጅ ለኦቭንና አውቶማቲክ ልብስ ማጠቢያዎችን ለማስቀመጥ ይረዳል ✔️ እንዳይንገጫገጭና ባላንስ ማድረጊያ ተጨማሪ 4 እግር ያለው ❌ለማንዋል ማጠቢያ ማሽኖች አይሆንም❌
ዝርዝር መረጃ · Specifications
- ለ · For
- ሁለቱም
ተጨማሪ ምርቶችን ይመልከቱ
Continue shopping or return to the home page.
