አዲስ
Adjustable Handle Fitness Trampoline
45,000 ETB
ትንሽ ቀርቷል · 5
ብዛት · Quantity
1
- እቃውን ሲረከቡ ብቻ ይክፈሉ
- በአዲስ አበባ ፈጣን ዴሊቨሪ
- ከአዲስ አበባ ውጪ በመላክ እናደርሳለን
ስለዚህ ምርት · Description
ለቤት ውስጥ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ፣ ካሎሪ ለመቀነስ እና ለሰውነት ቅልጥፍና የሚሆን አስተማማኝ አነስተኛ ትራምፖሊን። የሚስተካከል እጀታ: እንደ ቁመትዎ በፍላጎትዎ በ 3 ደረጃዎች (101.5 cm፣ 116.7 cm እና 132 cm) ማስተካከል ይቻላል። ጠንካራና አስተማማኝ: ከፍተኛ ክብደት የሚችሉ ጠንካራ የብረት እግሮች እና ለደህንነት የተሸፈነ የጠርዝ ክፍል ያለው። ተስማሚ ስፋት: አጠቃላይ ዲያሜትሩ 101 cm፣ የመዝለያው ቦታ 71 cm እንዲሁም ከመሬት ከፍታው 26 cm በመሆኑ በቤት ውስጥ ቦታ ሳይዝ ለመጠቀም ይመቻል። ቀላል አጠቃቀም: ለማንኛውም የእድሜ ክልል እና የአካል ብቃት ደረጃ የሚሆን።
ዝርዝር መረጃ · Specifications
- ለ · For
- ሁለቱም
ተጨማሪ ምርቶችን ይመልከቱ
Continue shopping or return to the home page.
