1/3

Baby Caring ማዘያ 009

4,100 ETB
ብዛት · Quantity
1
  • እቃውን ሲረከቡ ብቻ ይክፈሉ
  • በአዲስ አበባ ፈጣን ዴሊቨሪ
  • ከአዲስ አበባ ውጪ በመላክ እናደርሳለን

ስለዚህ ምርት · Description

Baby caring የህፃናት ማዝያ ♦️ ከፊትና ከኋላ ለማዘል ተመራጭ ♦️ ምቾትን ከውበት ጋር ያዋሀደ ♦️ በፈለጉት አቅጣጫ ልጅዎን ዘና      ብለው  በምቾት ማዘል ያስችልዎታል ♦️ የልጆችን ምቾት ብቻ ሳይሆን የእናትንም የወገብ ህመም ያስቀራል ለየት የሚያደርገው ደሞ የትከሻ መዛልን ይቀርፋል በተለያየ የከለር አማራጭ የቀረበ

ዝርዝር መረጃ · Specifications

ለ · For
ሁለቱም
ተጨማሪ ምርቶችን ይመልከቱ
Continue shopping or return to the home page.
1