1/4

Creeper Kids/Junior Bicycle with Water Bottle

23,000 ETB
ብዛት · Quantity
1
  • እቃውን ሲረከቡ ብቻ ይክፈሉ
  • በአዲስ አበባ ፈጣን ዴሊቨሪ
  • ከአዲስ አበባ ውጪ በመላክ እናደርሳለን

ስለዚህ ምርት · Description

ጠንካራና ዘላቂ ጥራት ካለው ማቴሪያል የተሠራ፣ ለታዳጊዎችና ለሕፃናት የተዘጋጀ ውብ ቢጫ ቀለም ያለው ብስክሌት ነው። ለደህንነት ሲባል ሰንሰለቱ በሚገባ የተሸፈነበት (Chain Guard)፣ ምቹና ቁመቱ የሚስተካከል ወንበር እንዲሁም የኋላ ዕቃ መጫኛ (Carrier) አለው። በተጨማሪም ከብስክሌቱ ጋር አብሮ የሚመጣ የውሃ ጡጦና መያዣ (Water Bottle Holder) የተገጠመለት በመሆኑ ሕፃናት በደስታና በምቾት እንዲያሽከረክሩ ያደርጋል።

ዝርዝር መረጃ · Specifications

ለ · For
ሁለቱም
ተጨማሪ ምርቶችን ይመልከቱ
Continue shopping or return to the home page.
1