አዲስ
1/3

የህጻናት ሁለንተናዊ የሙዚቃ እና መሪ መጫወቻ ጠረጴዛ

3,200 ETB
ብዛት · Quantity
1
  • እቃውን ሲረከቡ ብቻ ይክፈሉ
  • በአዲስ አበባ ፈጣን ዴሊቨሪ
  • ከአዲስ አበባ ውጪ በመላክ እናደርሳለን

ስለዚህ ምርት · Description

ይህ ሁለንተናዊ የህጻናት መጫወቻ ጠረጴዛ ልጆች እያደጉ ሲሄዱ አእምሯቸውንና የአካል ብቃታቸውን የሚያነቃቁ በርካታ አዝናኝ ጨዋታዎችን በአንድ ላይ የያዘ ነው። የራሱ የሆነ የፒያኖ ቁልፎች፣ የሚሽከረከር የመኪና መሪ እና የተለያዩ ድምፆችን የሚያወጡ ቁልፎች አሉት። ​ይህ መጫወቻ እንደ ጠረጴዛ መሬት ላይ ሊቀመጥ የሚችል ከመሆኑም በላይ፣ እግሮቹን በማውለቅ እንደ ቦርሳ (Backpack Mode) ህጻናት በጀርባቸው አዝለውት ወደፈለጉበት ቦታ ይዘውት እንዲንቀሳቀሱ ተደርጎ በልዩ ሁኔታ የተሰራ ነው። ዕድሜያቸው 18 ወር እና ከዚያ በላይ ለሆኑ ህጻናት የሚሆን ፍጹም ስጦታ ነው!

ዝርዝር መረጃ · Specifications

ለ · For
ሁለቱም
ተጨማሪ ምርቶችን ይመልከቱ
Continue shopping or return to the home page.
1