1/9

Hooded Baby Bath Towel & Robe

1,800 ETB
ብዛት · Quantity
1
  • እቃውን ሲረከቡ ብቻ ይክፈሉ
  • በአዲስ አበባ ፈጣን ዴሊቨሪ
  • ከአዲስ አበባ ውጪ በመላክ እናደርሳለን

ስለዚህ ምርት · Description

ኮፍያ ያለው የመታጠቢያ ፎጣ 👉በተለያየ የቀለም አማራጭ የቀረበ 👉 እድሜ: ከ0–6 ዓመት 🤔 ከመታጠቢያ፣ ከመዋኛ ገንዳ፣ ከባህር ወይም ከውኃ ጨዋታ በኋላ ልጁን ለማድረቅና ለማሞቅ የሚሆን 👉ለስላሳና ለቆዳ ተስማሚ 👉ውሃን በፍጥነት የሚስብ 👉ራስን የሚሸፍን ኮፍያ ያለው 👉የጥንቸል ጆሮ ዲዛይን ያለው ቆንጆ እና ማራኪ

ዝርዝር መረጃ · Specifications

ለ · For
ሁለቱም
ተጨማሪ ምርቶችን ይመልከቱ
Continue shopping or return to the home page.
1