1/2

ALGO Water-Filled Baby Teether Set - BPA Free

750 ETB
ብዛት · Quantity
1
  • እቃውን ሲረከቡ ብቻ ይክፈሉ
  • በአዲስ አበባ ፈጣን ዴሊቨሪ
  • ከአዲስ አበባ ውጪ በመላክ እናደርሳለን

ስለዚህ ምርት · Description

​ይህ የ "ALGO" የህጻናት የድድ ማሳገሻ (Teether)፣ ህጻናት ጥርስ ማውጣት በሚጀምሩበት ወቅት የሚሰማቸውን የድድ ማሳከክ እና መስተጎጎል ለማስታገስ ተብሎ በልዩ ሁኔታ የተዘጋጀ ነው። ምርቱ በውስጡ ንጹህ ውሃ የተሞላበት (Water-filled) በመሆኑ፣ ፍሪጅ ውስጥ ለጥቂት ደቂቃዎች አቅዝዞ ለህጻናቱ በመስጠት የድድ መለብለብንና ህመምን በከፍተኛ ሁኔታ ያስታግሳል። ለአጠቃቀም ምቹ እንዲሆን የሚያምር የድብ (Bear) ቅርጽ ያለው መያዣና 3 የተለያዩ ማራኪ ቀለሞች ያሉት ማኘኪያዎችን በአንድ ላይ ይዟል።

ዝርዝር መረጃ · Specifications

ለ · For
ሁለቱም
ተጨማሪ ምርቶችን ይመልከቱ
Continue shopping or return to the home page.
1