1/4

Feeder with Spoon

550 ETB
ብዛት · Quantity
1
  • እቃውን ሲረከቡ ብቻ ይክፈሉ
  • በአዲስ አበባ ፈጣን ዴሊቨሪ
  • ከአዲስ አበባ ውጪ በመላክ እናደርሳለን

ስለዚህ ምርት · Description

ሕፃናትን ከተጨማሪ ምግብ ጋር ለማስተዋወቅ እጅግ አመቺና ንፅህናው የተጠበቀ የሲሊኮን መመገቢያ ጡጦ። አጥሚት፣ የሩዝ ገንፎ፣ የተፈጨ አትክልትና ፍራፍሬዎችን እንዲሁም ፈሳሽ ምግቦችን በቀላሉ ለመመገብ የሚረዳ፤ ለስላሳ የማንኪያ ጫፍ ያለውና ጡጦው ሲጨመቅ ምግቡን በራሱ የሚያወጣ ዘመናዊ መመገቢያ።

ዝርዝር መረጃ · Specifications

ለ · For
ሁለቱም
ተጨማሪ ምርቶችን ይመልከቱ
Continue shopping or return to the home page.
1