Baby Bell Teether Ring
450 ETB
ብዛት · Quantity
1
- እቃውን ሲረከቡ ብቻ ይክፈሉ
- በአዲስ አበባ ፈጣን ዴሊቨሪ
- ከአዲስ አበባ ውጪ በመላክ እናደርሳለን
ስለዚህ ምርት · Description
ከ 0 ወር ጀምሮ ለሆኑ ሕፃናት የተዘጋጀ፣ ድድሚያቸውን እያሹ ጥርሳቸው በቀላሉ እንዲወጣ የሚረዳ ማኘኪያ (Teether) ነው። በውስጡ ትናንሽ ዶቃዎች ያሉትና ሲንቀሳቀስ ድምፅ የሚያወጣ በመሆኑ የሕፃናትን ትኩረት ይስባል፣ የእጅና የዓይን ቅንጅታቸውንም ያሳድጋል። ለመያዝ በጣም ምቹ፣ ደህንነቱ የተጠበቀና ማራኪ ቀለማት ያሉት ምርት ነው።
ዝርዝር መረጃ · Specifications
- ለ · For
- ሁለቱም
ተጨማሪ ምርቶችን ይመልከቱ
Continue shopping or return to the home page.
