1/5

Wearable Breast Milk Collector

750 ETB
ብዛት · Quantity
1
  • እቃውን ሲረከቡ ብቻ ይክፈሉ
  • በአዲስ አበባ ፈጣን ዴሊቨሪ
  • ከአዲስ አበባ ውጪ በመላክ እናደርሳለን

ስለዚህ ምርት · Description

የሚያጠቡ እናቶች በአንድ በኩል በሚያጠቡበት ወይም ወተት በሚያልቡበት ጊዜ በሌላኛው በኩል የሚፈሰውን ወተት በቀላሉ ለመሰብሰብና እንዳይባክን ለማድረግ በጡት ማስያዣ (Bra) ውስጥ የሚደረግ ምቹ ሰብሳቢ ነው። ከኬሚካል ነፃ (BPA-Free) እና ከምግብ ደረጃ ሲሊኮን የተሠራ በመሆኑ የወተቱን ንፅህና ሙሉ በሙሉ ይጠብቃል፤ ልብስ በወተት እንዳይበላሽም ይከላከላል። ለማጽዳትና ይዞ ለመንቀሳቀስ እጅግ ቀላል የሆነ ዘመናዊ መፍትሔ ነው።

ዝርዝር መረጃ · Specifications

ለ · For
ሁለቱም
ተጨማሪ ምርቶችን ይመልከቱ
Continue shopping or return to the home page.
1