1/2

Foldable Lightweight Baby Stroller

19,500 ETB
ብዛት · Quantity
1
  • እቃውን ሲረከቡ ብቻ ይክፈሉ
  • በአዲስ አበባ ፈጣን ዴሊቨሪ
  • ከአዲስ አበባ ውጪ በመላክ እናደርሳለን

ስለዚህ ምርት · Description

ይህ ዘመናዊ የህፃናት መግፊያ ጋሪ ለልጅዎ ምቾት እና ለወላጆች ደግሞ ቀላል አጠቃቀም ታሳቢ ተደርጎ የተሰራ ነው። በቀላሉ የሚታጠፍ በመሆኑ ለጉዞ እና ለዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ ተመራጭ ነው። ለስላሳ እና ጥራት ያለው ጨርቅ የተጠቀመ ሲሆን፣ ህፃናት ተመቻችተው እንዲቀመጡ ወይም እንዲተኙ የሚያስችል የኋላ መቀመጫ አለው። ጥንካሬው አስተማማኝ እና ለመንቀሳቀስ ቀላል ነው።

ዝርዝር መረጃ · Specifications

ለ · For
ሁለቱም
ተጨማሪ ምርቶችን ይመልከቱ
Continue shopping or return to the home page.
1