Interactive Baby Walker with Steering Wheel
10,000 ETB
ብዛት · Quantity
1
- እቃውን ሲረከቡ ብቻ ይክፈሉ
- በአዲስ አበባ ፈጣን ዴሊቨሪ
- ከአዲስ አበባ ውጪ በመላክ እናደርሳለን
ስለዚህ ምርት · Description
ይህ የህፃናት መራመጃ ልጅዎ የመጀመሪያ እርምጃቸውን ሲጀምሩ ደህንነታቸው በተጠበቀ መልኩ እንዲንቀሳቀሱ ያግዛል። ለየት ባለ መልኩ የፊት ለፊቱ ክፍል መኪናን በሚመስል ዲዛይን የተሰራ እና ህፃኑ እንዲጫወት የሚያስችል መሪ (steering wheel) አለው። ለልጅዎ ምቾት የሚሆን ለስላሳ መቀመጫ ያለው ሲሆን፣ ቁመቱንም እንደ ህፃኑ እድገት ማስተካከል ይቻላል። ለልጅዎ እድገት እና መዝናኛ የተሟላ ምርጫ ነው።
ዝርዝር መረጃ · Specifications
- ለ · For
- ሁለቱም
ተጨማሪ ምርቶችን ይመልከቱ
Continue shopping or return to the home page.
