1/3

Long Sleeve Waterproof Baby Feeding Bib

650 ETB
ብዛት · Quantity
1
  • እቃውን ሲረከቡ ብቻ ይክፈሉ
  • በአዲስ አበባ ፈጣን ዴሊቨሪ
  • ከአዲስ አበባ ውጪ በመላክ እናደርሳለን

ስለዚህ ምርት · Description

ይህ የህፃናት መመገቢያ ልብስ ልጅዎ በሚመገብበት ጊዜ ልብሳቸው እንዳይቆሽሽ ለመከላከል ተስማሚ ነው። እጅጌ ያለው በመሆኑ የልጁን ክንድም ጭምር ይሸፍናል፤ ውሃ የማያሳልፍ (waterproof) ቁስ የተሰራ በመሆኑ በቀላሉ ማጽዳት ወይም ማጠብ ይቻላል። ማራኪ በሆነ የመኪና ስዕል እና ቀለማት ያሸበረቀ በመሆኑ ልጆች ለብሰውት መመገብ ይወዳሉ።

ዝርዝር መረጃ · Specifications

ለ · For
ሁለቱም
ተጨማሪ ምርቶችን ይመልከቱ
Continue shopping or return to the home page.
1