2-in-1 Baby High Chair and Swing

19,000 ETB
ብዛት · Quantity
1
  • እቃውን ሲረከቡ ብቻ ይክፈሉ
  • በአዲስ አበባ ፈጣን ዴሊቨሪ
  • ከአዲስ አበባ ውጪ በመላክ እናደርሳለን

ስለዚህ ምርት · Description

ይህ ምርት በቤት ውስጥ ለህፃናት እንክብካቤ የሚያስፈልጉ ሁለት ዋና ዋና ነገሮችን በአንድ ላይ የያዘ ነው። በአንደኛው በኩል ህፃኑ ተቀምጦ የሚመገብበት ከፍ ያለ ወንበር ሆኖ ሲያገለግል፣ በሌላ በኩል ደግሞ ህፃኑ ተኝቶ የሚጫወትበት ወይም የሚተኛበት ምቹ ማወዛወዣ ይሆናል። ዘመናዊ እና ውብ ዲዛይን ያለው ሲሆን፣ ለህፃኑ ምቾት እና ደህንነት ታሳቢ ተደርጎ የተሰራ ነው። ቦታ የማይይዝ እና ለዕለት ተዕለት አጠቃቀም በጣም ምቹ ነው።

ዝርዝር መረጃ · Specifications

ለ · For
ሁለቱም
ተጨማሪ ምርቶችን ይመልከቱ
Continue shopping or return to the home page.
1