1/2

Soft Crawling Play Mat for Babies

4,500 ETB
ብዛት · Quantity
1
  • እቃውን ሲረከቡ ብቻ ይክፈሉ
  • በአዲስ አበባ ፈጣን ዴሊቨሪ
  • ከአዲስ አበባ ውጪ በመላክ እናደርሳለን

ስለዚህ ምርት · Description

🟢 ጨቅላ ህፃናት ከወገብ ቀና ብለ      ው መጫዎት ሲጀምሩ አንዴ ወደ      ቀኝ ሌላ ጊዜ ዘደግራ ሲላቸውም     ወደ ኋላ ይከነበላሉ ፣ ታዲያ በዚህ     የእድሜ ክልል ከዚህ አደጋ ሊታደ     ጋቸው የሚችል ይሄ ምንጣፍ ነው 🟡 እናትም ምንም ሳትሰጋ ስራዋን       እየከወነች ልጇ በዚህ ምቹ ምን      ጣፍ ላይ ወደ ሁሉም አቅጣጫ      እየቧረቀ አለሙን ይቀጫል 🔴 ሁሉንም መጫዎቻዎች ምንጣፉ      ላይ በመበተን እንዲዝናና ያድርጉ 🔵 ልጅዎን መመገብ ካሰኘዎም እዛ      ው መከወን ይችላሉ፣ ምናልባት      ፈሳሽ ነገር ቢደፋበት እንኳ መስረ      ግ አይችልም ምንጣፉ ( ወተር      ፕሩፍ ) ስለሆነ ፈሳሹን በላዩ ላይ      ያንጣልለዋል 🟤  ከተጠቀሙ በኋላ በቀላሉ አጣ       ጥፈው ማስቀመጥ ይችላሉ

ዝርዝር መረጃ · Specifications

ለ · For
ሁለቱም
ተጨማሪ ምርቶችን ይመልከቱ
Continue shopping or return to the home page.
1