Kids' Potty Training Seat

950 ETB
ብዛት · Quantity
1
  • እቃውን ሲረከቡ ብቻ ይክፈሉ
  • በአዲስ አበባ ፈጣን ዴሊቨሪ
  • ከአዲስ አበባ ውጪ በመላክ እናደርሳለን

ስለዚህ ምርት · Description

ይህ ምቹ እና በቀላሉ የሚገጠም የሽንት ቤት መለማመጃ ወንበር ለልጆችዎ የሽንት ቤት ልምምድን ቀላል እና አስደሳች ያደርገዋል። ደህንነቱ የተጠበቀ መያዣ ያለው እና በማንኛውም መደበኛ የሽንት ቤት መቀመጫ ላይ በቀላሉ የሚገጠም ነው።

ዝርዝር መረጃ · Specifications

ለ · For
ሁለቱም
ተጨማሪ ምርቶችን ይመልከቱ
Continue shopping or return to the home page.
1