የልብስ ማስጫ የማይዝግ ብረት (ስቴንለስ ስቲል) የሚታጠፍ የልብስ ማድረቂያ መደርደሪያ
8,500 ETB
ብዛት · Quantity
1
- እቃውን ሲረከቡ ብቻ ይክፈሉ
- በአዲስ አበባ ፈጣን ዴሊቨሪ
- ከአዲስ አበባ ውጪ በመላክ እናደርሳለን
ስለዚህ ምርት · Description
ይህ ከፍተኛ ጥራት ካለው አይዝጌ ብረት (Stainless Steel) የተሰራ ጠንካራ እና ረጅም ዕድሜ ያለው የልብስ ማድረቂያ መደርደሪያ ነው። ቦታን በእጅጉ የሚቆጥብ (Space Saving) እና አገልግሎት ላይ በማይውልበት ጊዜ በቀላሉ አጣጥፎ (Foldable) ማስቀመጥ የሚቻል ንድፍ አለው። ብዙ ልብሶችን በአንድ ጊዜ ለመስቀል እና ለማድረቅ እጅግ ምቹ ነው
ዝርዝር መረጃ · Specifications
- ለ · For
- ሁለቱም
ተጨማሪ ምርቶችን ይመልከቱ
Continue shopping or return to the home page.
