1/2

3-Tier Kitchen Dish Drying Rack / Dinnerware Storage Organizer

5,300 ETB
ቀለም · Colorይምረጡ
ብዛት · Quantity
1
  • እቃውን ሲረከቡ ብቻ ይክፈሉ
  • በአዲስ አበባ ፈጣን ዴሊቨሪ
  • ከአዲስ አበባ ውጪ በመላክ እናደርሳለን

ስለዚህ ምርት · Description

​ይህ በኩሽና ውስጥ ታጥበው የወጡ ሰሃኖችን፣ ብርጭቆዎችን እና ማንኪያዎችን በቅደም ተከተል ለማድረቅ እና ለማስቀመጥ የሚያስችል ወርቃማ እና ጥቁር ቀለም ያለው ባለሶስት ፎቅ ዘመናዊ ራክ ነው። ልኬቱ 42 ሴ.ሜ ርዝመት፣ 30 ሴ.ሜ ስፋት እና 47.5 ሴ.ሜ ቁመት ያለው ሲሆን፤ የጎን ማንኪያ መያዣ (Cutlery Holder) እና የውሃ ማጠራቀሚያ ሰሃን አለው

ዝርዝር መረጃ · Specifications

ለ · For
ሁለቱም
ተጨማሪ ምርቶችን ይመልከቱ
Continue shopping or return to the home page.
1