አዲስ
Professional Foosball Table
108,000 ETB
ትንሽ ቀርቷል · 5
ብዛት · Quantity
1
- እቃውን ሲረከቡ ብቻ ይክፈሉ
- በአዲስ አበባ ፈጣን ዴሊቨሪ
- ከአዲስ አበባ ውጪ በመላክ እናደርሳለን
ስለዚህ ምርት · Description
ለቤት ውስጥ መዝናኛ፣ ለቢሮ፣ ለካፌዎች እና ለጌም ዞኖች የሚሆን ከፍተኛ ጥራት ያለው የፉስቦል (የጠረጴዛ ኳስ) መጫወቻ። ጠንካራና ዘላቂ build: በጠንካራ ቁሳቁስ የተሰራ እና የጠረጴዛውን ሚዛን ለመጠበቅ የሚያስችሉ አስተካካይ እግሮች ያሉት። ቀልጣፋ እንቅስቃሴ: ለመጫወት በጣም አመቺ የሆኑና በፈጣን ሁኔታ የሚንቀሳቀሱ አይዝጌ ብረት ዘንጎች ያሉት። ዘመናዊ ዲዛይን: ለማንኛውም ቦታ ውበት የሚሰጥ ጥቁር ቀለም ከቀይ ጠርዝ ዲዛይን ጋር የተቀናጀ። ለሁሉም ተስማሚ: ከቤተሰብ እና ከጓደኞች ጋር የማይረሳ የጨዋታ እና የውድድር ጊዜ ለማሳለፍ የሚረዳ።
ዝርዝር መረጃ · Specifications
- ለ · For
- ሁለቱም
ተጨማሪ ምርቶችን ይመልከቱ
Continue shopping or return to the home page.
