Baby Feeding and Care Starter Set
2,200 ETB
ብዛት · Quantity
1
- እቃውን ሲረከቡ ብቻ ይክፈሉ
- በአዲስ አበባ ፈጣን ዴሊቨሪ
- ከአዲስ አበባ ውጪ በመላክ እናደርሳለን
ስለዚህ ምርት · Description
ይህ ስብስብ የተለያዩ መጠኖች ያላቸው የህፃናት የውሃ እና የወተት መጥባትያ ጠርሙሶች፣ ለህፃናት የሚሆን ማረጋጊያ (pacifier)፣ የአፍንጫ ማጽጃ እና የጠርሙስ ማጠቢያ ብሩሽን ያካተተ ነው። ለህፃናት እንክብካቤ እና አመጋገብ የሚያስፈልጉ መሰረታዊ ነገሮችን በአንድ ላይ የያዘ ምቹ ምርት ነው።
ዝርዝር መረጃ · Specifications
- ለ · For
- ሁለቱም
ተጨማሪ ምርቶችን ይመልከቱ
Continue shopping or return to the home page.
