1/6

Silicone Ice Roller & Facial Cleansing Brush

850 ETB

የፊት እብጠትን (Puffiness) ይቀንሳል ✔️ ሲሊኮን የበረዶ ሮለር እና የፊት ማጽጃ ብሩሽ ✔️ የፊት ቀዳዳዎችን ለማጥበብ እና በቀዝቃዛ ህክምና አማካኝነት ቆዳን ለማለስለስ የሚሆን ✔️ በተጨማሪ ለቆዳዎ ተስማሚ የሆኑ ጥቅሞችን ለማግኘት  በሮዝ አበባዎች፣ በአረንጓዴ ሻይ፣ በሎሚ ወይም በአሎ ቬራ  በመሳሰሉት በረዶ በማድረግ የፊቶን ቆዳ ይንከባከቡ ✔️ ደጋግመው መጠቀም የሚችሉት እቃ ✔️ ለማፅዳትም ሆነ ለአጠቃቀም ቀላል

ብዛት · Quantity
1
  • እቃውን ሲረከቡ ብቻ ይክፈሉ
  • በአዲስ አበባ ፈጣን ዴሊቨሪ
  • ከአዲስ አበባ ውጪ በመላክ እናደርሳለን

ዝርዝር መረጃ · Specifications

ለ · For
ሁለቱም
ተጨማሪ ምርቶችን ይመልከቱ
Continue shopping or return to the home page.
1