1/4

Sofi Kids Bicycle with Training Wheels & Front Basket

15,500 ETB
ቀለም · Colorሰማያዊ እና ቀይ
ብዛት · Quantity
1
  • እቃውን ሲረከቡ ብቻ ይክፈሉ
  • በአዲስ አበባ ፈጣን ዴሊቨሪ
  • ከአዲስ አበባ ውጪ በመላክ እናደርሳለን

ስለዚህ ምርት · Description

መንዳት ለሚለምዱ ትናንሽ ሕፃናት የተዘጋጀ፣ በግራና ቀኝ የደህንነት ማገዣ ተጨማሪ ትናንሽ ጎማዎች (Training Wheels) ያሉት ውብ ቀይ ብስክሌት ነው። በፊቱ በኩል ዕቃዎችን ወይም አሻንጉሊቶችን መያዣ ቅርጫት ያለው ሲሆን፣ የኋላ ዕቃ መጫኛ (Carrier) እና ሰንሰለቱ እንዳይጎዳ ሙሉ በሙሉ የሰንሰለት መከላከያ ካቨር (Chain Guard) ተገጥሞለታል። ሕፃናት ሚዛናቸውን ጠብቀው በደህንነት እንዲለማመዱ የሚያግዝ ምርጥ ብስክሌት ነው።

ዝርዝር መረጃ · Specifications

ለ · For
ሁለቱም
ተጨማሪ ምርቶችን ይመልከቱ
Continue shopping or return to the home page.
1