1/3

Stainless Steel Insulated Mug / Tumbler (30oz)

2,100 ETB
ብዛት · Quantity
1
  • እቃውን ሲረከቡ ብቻ ይክፈሉ
  • በአዲስ አበባ ፈጣን ዴሊቨሪ
  • ከአዲስ አበባ ውጪ በመላክ እናደርሳለን

ስለዚህ ምርት · Description

ይህ ከፍተኛ ጥራት ባለው አይዝጌ ብረት (Stainless Steel) የተሰራ እና 30 አውንስ (30oz) መጠን ያለው ትልቅ የቴርመስ ኮፕ ነው። ሞቅ ያለ ወይም ቀዝቃዛ ፈሳሾችን የሙቀት መጠን ለረጅም ሰዓታት ይዞ ማቆየት የሚችል ሲሆን፣ ከእጅ መያዣ (Handle) እና ከመጠጫ ቧንቧ ጋር የተገጠመ ለአጠቃቀም እጅግ ምቹ የሆነ ዘመናዊ ዕቃ ነው።

ዝርዝር መረጃ · Specifications

ለ · For
ሁለቱም
ተጨማሪ ምርቶችን ይመልከቱ
Continue shopping or return to the home page.
1