አዲስ

YESOUL Smart Exercise Bike

155,000 ETB
በክምችት አለ · 6
ብዛት · Quantity
1
  • እቃውን ሲረከቡ ብቻ ይክፈሉ
  • በአዲስ አበባ ፈጣን ዴሊቨሪ
  • ከአዲስ አበባ ውጪ በመላክ እናደርሳለን

ስለዚህ ምርት · Description

ለቤት ውስጥ አካል ብቃት እንቅስቃሴ፣ የሰውነት ስብ ለመቀነስ እና ለጤንነት የሚሆን የዘመነ ስማርት የስፖርት ብስክሌት። ​ትልቅ ስክሪን: የስልጠና ቪዲዮዎችን እና የእንቅስቃሴ መረጃዎችን በቀላሉ ለመከታተል የሚረዳ ትልቅ ስክሪን ያለው። ​የሚስተካከል መቀመጫና እጀታ: እንደ ቁመትዎ እና ምቾትዎ መጠን ወንበሩን እና እጀታውን በቀላሉ ማስተካከል ይቻላል። ​ፀጥተኛ እና ድምፅ አልባ: ዘመናዊ የማግኔቲክ ቴክኖሎጂ ስላለው በሚያከንፉበት ጊዜ ምንም አይነት ረበሻ እና ድምፅ አይፈጥርም። ​የውሃ ቦቲል መያዣ: በስፖርት ወቅት ውሀ አጠገብዎ አድርገው ለመጠቀም የሚረዳ መያዣ ተገጥሞለታል። ​ጠንካራና ዘመናዊ ዲዛይን: በቤት ውስጥ አነስተኛ ቦታ የሚይዝ፣ ጠንካራ እና ለማንቀሳቀስ ቀላል የሆነ።

ዝርዝር መረጃ · Specifications

ለ · For
ሁለቱም
ተጨማሪ ምርቶችን ይመልከቱ
Continue shopping or return to the home page.